የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

የተከበራችሁ ጀግናው የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አባላት ፣ ሲቪል ሠራተኞችና የኢትዮጵያ ህዝቦች -

ከ2012 ዓ.ም ተልዕኮዎቻችን መካከል አንዱ የነበረውን በምዕራብ ኦሮሚያበምስራቅ ኦሮሚያ የሸኔ ሸማቂን ማጥፋትና ህዝቡ በሠላም ወጥቶ በሠላም እንዲገባ ማድረግ ነበር ፡፡ የዕዙ የሠራዊት አባላት ከህብረተሰቡ ጋር አሳክተነዋል ፡፡

ሌላው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከማንኛውም የፀረ-ሠላም ሃይሎች የጥፋት ሠለባ እንዳይሆን በንቃት እና በትጋት እየተገታተልን ነው ፡፡ በዚህም የጋጠመ አንዳችም ችግር የለም ፡፡ ጥቃት ለማድረስ የሚሞክሩ ካሉ ደግሞ የዕዙ የዝግጁነት ደረጃ አስተማማኝ ነው ፡፡

2012 .ዕዙ የታዩ ጥንካሬዎችን በማጎልበትና በማጠናከር ፣ ድክመቶችንም በመቅረፍ በቀጣይ አመትም የምዕራብ ዕዝ ውጤታማ ተልዕኮዎችን እንደምንተግበር ሙሉ እምነት አለኝ ፡፡

አዲሱ 2013 . ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሠራዊታችን የሠላም የጤና የብልፅግና እና የዕድገት እንዲሆን እመኛለሁ ፡፡ አመሰግናለሁ !

ምንም ዓይነት ተዛማጅ መረጃ አልተገኘም!