ኮ/ል ገ/መድህን ገ/መስቀል ከሶማሊያ ያስተላለፉት የአዲስ ዓመት መልዕክት

 

ጷጉሜ 2 ቀን 2012

ኮ/ል ገ/መድህን ገ/መስቀል

ከሶማሊያ ያስተላለፉት የአዲስ ዓመት መልዕክት

የግዳጅ ቀጠናውን ከተረከብን ጊዜ ጀምሮ የአካባውን ፀጥታ ለማስጠበቅ ፣ የተለያዩ የእጀባ ስራዎችን መስራት ፣ የዩኤንና አሚሶም ስታፍ ሰራተኞችን ጥበቃ ማድረግ ፣ በሴክተር የሚሰሩ የልማት ስራዎች እንዳይስተጓጎሉ እንዲሁም ለሰራተኞቹና ለማሽነሪዎቹ ጥበቃና እጀባ የማድረግ ስራ እየሰራን እንገኛለን ፡፡

ከሃገራቸው ወጥተው በሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ለሚገኙ ለ5ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ ፣ ለኢትዮጵያ ህዝብና ለቤተሰቦቻቸው እንኳን ለ2013 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ ፤ መጭው አድስ ዓመት ግዳጃችንን በድል የምንወጣበት ፣ መልካም ስራ የምንሰራበት እንዲሁም አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የአብሮነትና የመቻቻል ዓመት እንድሆንልን እመኛለሁ ፡፡

አወል መሃመድ

ፎቶግራፍ አወል መሃመድ እና google image

ምንም ዓይነት ተዛማጅ መረጃ አልተገኘም!
በብዛት የተነበቡ በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና...
ነሐሴ 26 12 2012 መከላከያ ሬዲዮ ዜና
ነሐሴ 17 12 2012 መከላከያ ቴሌቪዥን ዜና
Video poster
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የአቅም ግንባታ ግብ ፣ በሁሉም አውዶች መፋለም የሚችል...
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ የመከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ጥሩዬ አሰፌ ፤ የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር...