ሌ/ጄ ሞላ ሃይለማረያም የኢፌዴሪ መከላከያ የምድር ሀይል ዋና አዛዥ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

 

ጷጉሜ 2 ቀን 2012

ሌ/ጄ ሞላ ሃይለማረያም

የኢፌዴሪ መከላከያ የምድር ሀይል ዋና አዛዥ

የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

ለተከበራችሁ ጀግናው የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አባላትና የኢትዮጵያ ህዝቦች ፡-

በኢፌዲሪ መከላከያ የምድር ሀይል ፣ በአዋጅ የተቀመጠውን አደረጃጀት ተግባራዊ ለማደረግ ፣ በ2012 ዓ.ም በዕቅድ ተለይተው የተቀመጡ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል ።

የምድር ሀይል የሰራዊት አባላትም ፣ በዓመቱ የተሰጣችውን ሁሉን አቀፍ ተልዕኮ በጀግንነት እና በተሳካ የግዳጅ አፈጻጸም ሲያሳኩ ቀይተዋል።

በ2012 ዓ.ም በሠራዊቱ የታዩ ጥንካሬዎችን በማጉላትና ድክመቶችን በመቅረፍ ፣ በቀጣዩ ዓመትም በምድር ሀይል ውጤታማ ስራዎች እንደሚተገበሩ ሙሉ እምነት አለኝ ።

አዲሱ 2013 ዓ.ም ፣ ለመላው የኢትዮጽያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን የሰላም ፣ የጤና ፣ የዕድገት እና የብልጽግና እንዲሆን እመኛለሁ ።

ውብሸት ቸኮል

ፎቶግራፍ ሀይሉ ፈዬ

ምንም ዓይነት ተዛማጅ መረጃ አልተገኘም!
በብዛት የተነበቡ በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና...
ነሐሴ 26 12 2012 መከላከያ ሬዲዮ ዜና
ነሐሴ 17 12 2012 መከላከያ ቴሌቪዥን ዜና
Video poster
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የአቅም ግንባታ ግብ ፣ በሁሉም አውዶች መፋለም የሚችል...
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ የመከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ጥሩዬ አሰፌ ፤ የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር...