በሱዳን JBVMM የ4ኛ ዙር ሀይል ጥበቃ ሻለቃ አዛዥ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

 

ጷጉሜ 1 ቀን 2012

ኮሎኔል ፀጋሁን ካህሳይ

በሱዳን JBVMM የ4ኛ ዙር ሀይል ጥበቃ ሻለቃ አዛዥ

የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 4ኛ ዙር ሀይል ጥበቃ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ፣ በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር ማረጋገጥና መቆጣጠር ተልእኮ ፣ ከሃገራችን ኢትዮጵያ ፣ ከመንግስታቱ ድርጅትና ከመከላከያ የተቀበለውን አለም አቀፋዊ የሠላም ማስከበር ተልእኮ የሠራዊታችንንና የሀገራችንን ስምና ታሪክ ይበልጥ ከፍ በሚያደርግ መልኩ ግዳጁን እየፈፀመ ይገኛል ።

መላው የሀይል ጥበቃው ሻለቃ አባላትም ይህንን ውጤታማነትና የድል ጉዞ አስጠብቆ በመንቀሳቀስ ፣ በቀሪው ጊዜያችንም ተጨማሪና የተሻለ ውጤት አስመዝግበን ግዳጃችንን ለማጠናቀቅ ከወዲሁ በሙሉ ወታደራዊ ዝግጁነት ላይ እንደምንገኝ እያረጋገጥኩ ፣ አዲሱ አመት የሠላም የስኬትና የድል ብስራት የምንሰማበት እንዲሆንልን እመኛለሁ ፡፡

ምንም ዓይነት ተዛማጅ መረጃ አልተገኘም!
በብዛት የተነበቡ በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና...
ነሐሴ 26 12 2012 መከላከያ ሬዲዮ ዜና
ነሐሴ 17 12 2012 መከላከያ ቴሌቪዥን ዜና
Video poster
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የአቅም ግንባታ ግብ ፣ በሁሉም አውዶች መፋለም የሚችል...
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ የመከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ጥሩዬ አሰፌ ፤ የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር...