የ22ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሚገኙ ሴት የሰራዊት አባላት ውጤታማ ስራ ሰሩ

በአብዬ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ በ22 ተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሚገኙ ሴት የሰራዊት አባላት ውጤታማ ስራ እየሰሩ እንደሆነ ተገለፀ ፡፡

22 ተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ሴቶች ጉዳይ ኃላፊ አምሳ አለቃ አስረብብ ፀጋየ እንደተናገሩት ፣ ሴት የሰራዊት አባላት በተመደቡበት ግዳጅ ውጤታማ ስራ እየሰሩ ነው ፡፡ ከግዳጅ ጎን ለጎንም የሀገርን ባህል ማስተዋወቅና ተጓዳኝ ስራዎች ላይ በመሳተፍ ሀገራቸውን በበጎ እያስጠሩ ይገኛሉ ፡፡

22 ሞተራይዝድ ሴት የሰራዊት አባላት በሰጡት አስተያየት ፣ ቀደምት ሴት የሰራዊት አባላት ያወረሱንን ስራዎች ለማስቀጠል እና የራሳችንን አሻራ ለማስቀመጥ ግዳጁ የሚጠይቀውን አካላዊ እና ስነ-ልቦናዊ ጥንካሬ ገንብተን ተልዕኳችንን በቅንነት ፣ በመደጋገፍ እና በጠንካራ የስራ ዲስፒሊን ስንወጣ ቆይተናል ብለዋል ፡፡

ከወንድ ጓዶቻችን ጋር በተሰማራንበት የስራ መስክ በመተጋገዝ እና ግዳጃችን በአግባቡ በመወጣት የበኩላችን ድርሻ እያበረከትን እንገኛለን ሲሉ ተናግረዋል ፡፡

ምንም ዓይነት ተዛማጅ መረጃ አልተገኘም!
በብዛት የተነበቡ በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና...
ነሐሴ 26 12 2012 መከላከያ ሬዲዮ ዜና
ነሐሴ 17 12 2012 መከላከያ ቴሌቪዥን ዜና
Video poster
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የአቅም ግንባታ ግብ ፣ በሁሉም አውዶች መፋለም የሚችል...
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ የመከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ጥሩዬ አሰፌ ፤ የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር...