የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለሰራዊቱ አስረከበ

       

 

የመከላከያ ሰራዊት ፋዉንዴሽን  ለመጀመሪያ ጊዜ  ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ ያስገነባቸዉን  112  የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ለወጣላቸው የሰራዊት አባላትና ቋሚ ሲቪል ሰራተኞች አስረክቧል ፡፡

ፋውንዴሽኑ ለመጀመሪያ ጊዜ  በአዲስ አበባ  ሰሚት ሳይት ላይ ያስገነባቸዉን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሃምሌ  13/2011 ዓ.ም    በዕለቱ የክብር እንግዳ የመከላከያ ጠ/ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሃመድ አስመርቋል ፡፡

ቤቶቹ ሶስት ብሎክና 112 ከፍሎችን የያዙ ከባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ አራት መኝታ ያካተቱ ሲሆን በዚህም ከተመዘገቡት ከሃያ ሺ በላይ ተመዝጋቢዎች ዉስጥ ሃያ በመቶና ከዚያ በላይ የቆጠቡ በእጣ ዉስጥ እንዲካተቱ ተደርጓል ፡፡ በእጣው ከተካተቱት ውስጥም እንደቤቱ ደረጃና መመሪያው በሚፈቅደው መሰረት እያገለገሉ ያሉ የሰራዊት አባለት ፣ ቋሚ የሲቪል ሰራተኞችና ከሰራዊቱ በክብር የተሰናበቱ አባላትን ያሳተፈ እንደሆነ ተገልዷል ፡፡

ፋውንዴሽኑ ሃምሌ 13 ቀን 2011 ዓ. ም ሰሚት በሚገኘዉ ሳይት ባካሄደዉ የምረቃና የቁልፍ ርክክብ ስነ ስርዓት ላይ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ  ኢታማዦር ሹም  ጀነራል አደም መሃመድ ፤ ከፍተኛ የተቋሙ አመራሮች ፤ ጥሪ የተደረገላቸዉ የመንግስት አካላት፤ በክብር የተሰናበቱ የሰራዊት አባላት እና ሲቪል ሰራተኞች በተገኙበት የዕጣ ማዉጣቱ ሂደት በደማቅ ስነ ስርዓት ተካሂዷል ፡፡

የክብር እንግዳዉ ጀነራል አደም  መሀመድ የዕጣ ማዉጣቱን ስነ ስርዓት ካስጀመሩ በኋላ ባሰሙት ንግግር 

መከላከያ እንደ ተቋም  ሰራዊቱ እንደ ዜጋ ከሃገር ልማት ከህብረተሰቡ እኩል ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ በርካታ ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ ሲሆን  ከዚህም ዉስጥ ሰራዊቱንና ቤተሰቡን ደስተኛ እና የተረጋጋ ህይወት እንዲኖር በማድረግ ፤ የሰራዊቱን የሞራልና ስነልቦና ዝግጁነት  በመገንባት የማድረግ አቅሙን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት አየተሰራበት ይገኛል  በማለት ተናግረዋል ፡፡  

በመቀጠል የመከላከያ ፋውንዴሽን ሃላፊ ሜጀር ጀነራል አብዱራህማን ኢስማኢል ባስተላለፉት  መልዕክት እንደተናገሩት መጀመሪያ ዛሬ እጣ የወጣለችሁ እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል ፡፡ ጀነራሉ አክለውም ፋዉንዴሽኑ ዛሬ በአዲስ አበባ ሰሚት ላይ አስገንብቶ ካስመረቀዉና ካስረከበው 112 ቤቶች በተጨማሪ በቢሾፍቱ ፣ በሃዋሳ ፣ በአዳማ ፣ በባህርዳር እና በአዲስ አበባ በርካታ ቤቶችን በፍትነትና በጥራት እየገነባ ይገኛል ብለዋል ፡፡ በመሆኑም መላው የሰራዊታችን አባላት እና የተቋሙ ሲቪል  ሰራተኞች ይሄንን አዉቃችሁ ተስፋ ሳትቆርጡ ቆጥባችሁ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ አሳስባልሁ ብለዋል ፡፡ 

በመጨረሻም ዕጣ ከወጣላቸዉና የቤት እድለኛ ከሆኑት የሰራዊት አባላትና ሲቪል ሰራተኞች መካከል አንዳንድ ያነጋገርናቸው አባላት በሰጡት አስተያየት እንደገለጹት ይሄንን ዕድል ማግኘታችንና ስራችንን እየሰራን ከወር ደሞዛችን ላይ በየወሩ ቆጥበን የቤት ባለቤት መሆናችን የተረጋጋ ህይወት እንድንመራና በተረጋጋ መንፈስ ስራችንን በአግባቡ እንድንፈፅም ያስችለናል በዚህም ደስተኞች ነን በማለት ተናግረዋል ፡፡

ዕጣ የወጣላቸው ሰዎች ስም ዝርዝር  ቅጥሎ ያለዉን ይመስላል ፡-

በኤልያስ ከለለኝ / የድህረ - ገፅ ሪፖርተር /

                         

መከ/ሰራዊት ፋውንዴሽን የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች እጣ የወጣላቸው  እና የቤት እድለኞች ቼክሊስት

                1 ደረጃ የቤት ስታንዳርድ እድለኞች

 

ተ/ቁ

 

 

መለያ ቁጥር

 

ማዕረግ

 

ሙሉ ስም

የቦታ ምርጫ

1ኛምርጫ

2ኛ ምርጫ

3ኛምርጫ

እድለኛ የሆኑበት ምርጫና የቤት ቁጥር

1

00002569

ጄኔራል

ሰዓረ መኮንን ይመር

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F1/04[2011110108]

2

00000167

/ጄኔራል

 

አለምሸት ደግፌ ባልቻ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F5/02[2011110122]

3

00049477

/ጄኔራል

 

ዳኛቸዉ ይትባረክ /ማሪያም

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F1/02[2011110106]

4

00005665

/ጄኔራል

 

/ስላሴ ገብሩ /ሃይማኖት

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F4/04[2011110120]

5

00021574

ኮሎኔል

 

ተስፋይ በላይ ታፈረ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F2/04[2011110112]

6

00586481

ኮሎኔል

 

ታከለ ኣበራ ኣራጌ

አዲስ አባበ

ባህር ዳር

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F6/04[2011110128]

7

00354682

ኮሎኔል

 

ትዕዛዙ ኣየለ ኣበጋዝ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F5/01[2011110121]

8

00131373

ኮሎኔል

 

አለምሰገድ /ሕይወት ገዛሀኝ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F7/01[2011110129]

9

00038873

ኮሎኔል

 

/ኪዳን ቸኮለ ሃይሉ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F7/04[2011110132]

10

00094276

ኮሎኔል

 

ተስፋይ ሊላይ አረፋይነ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F6/01[2011110125]

11

00025274

ኮሎኔል

 

ፀጋዬ አርአያ ተስፋይ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F6/02[2011110126]

12

00274881

ኮሎኔል

 

ሃፍታይ /ዮሐንስ /ሔር

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F0/01[2011110101]

13

     00078180

ኮሎኔል

ተስፋኪሮስ ሓዱሽ አበበ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

 

14

00916083

ኮሎኔል

ይርጋለም ፍቃዱ አባይ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F1/02[2011110106]

15

00114581

ኮሎኔል

ፍሳሃ ለገሰ ተስፋየ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F2/03[2011110111]

16

01055583

ኮሎኔል

ይማም ሃሰን አሊ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F0/02[2011110102]

17

00021375

ኮሎኔል

አረፋይኔ ይህደጎ ለአከ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F7/02[2011110130]

18

00192376

ኮሎኔል

ኦሊ አወቀ ወንድሙ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F5/04[2011110124]

19

00284174

ኮሎኔል

ካህሳይ በየነ ኪዳነ

አዲስ አባበ

ሀዋሳ

አዳማ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F3/02[2011110114]

20

00081674

ኮሎኔል

የማነ ገብረምካል ገብሩ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F4/02[2011110118]

21

00084472

ኮሎኔል

ወይኒ /ስላሴ /ማሪያም

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F7/03[2011110131]

22

00026275

ኮሎኔል

ፀሃየ አለማየሁ አባይ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F4/03[2011110119]

23

00130873

ኮሎኔል

ተክሌ በላይ አድሐኖም

አዲስ አባበ

ሀዋሳ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F3/04[2011110116]

24

00049473

ኮሎኔል

ኣታኽልቲ ኪዳነ ጎሹ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F4/01[2011110117]

25

01619283

ኮሎኔል

ደሣለኝ አስፋው መኰንን

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ባህር ዳር

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F1/01[2011110105]

26

01479282

ኮሎኔል

ወይኒ ሀይላይ ትኩእ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F3/01[2011110113]

27

00022375

ኮሎኔል

ህይወት በርሀ ወልደተክለ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F1/03[2011110107]

28

00254981

ኮሎኔል

ብርቱኳን አበራ መኮነን

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F0/04[2011110104]

29

00061174

ኮሎኔል

/መድህን /አረጋይ ቢያድጎ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F5/03[2011110123]

30

00032778

ኮሎኔል

/ዋህድ ገብረ ገብሩ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F2/01[2011110109]

31

00073870

ኮሎኔል

ጨመደ ለገሰ ኢትቻ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F3/03[2011110115]

32

00017672

ኮሎኔል

ሙላዉ ተክለሃይማኖት ረዳ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-01-B1/F0/03[2011110103

 

መከ/ሰራዊት ፋውንዴሽን የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች እጣ የወጣላቸው  እና የቤት እድለኞች ቼክሊስት

 

2 ደረጃ የቤት ስታንዳርድ እድለኞች

 

33

00130473

ኮሎኔል

መኮንን አዳሙ ታዬ

 

አዲስ አባበ

ሀዋሳ

መቀሌ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F9/04[2011110240]

34

00457082

ኮሎኔል

ያሲን መሐመድ ሢሣይ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F0/04[2011110204]

35

00211980

ኮሎኔል

ሞላ ኪደ አባይ

አዲስ አባበ

ባህር ዳር

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F3/03[2011110215]

36

00033678

ኮሎኔል

ሃጎስ ወልደትንሳኤ ገብረዝጊ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F3/04[2011110216]

37

00009873

/ኮሎኔል

መብራህቱ አሰፋ ገብረዋህድ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F1/03[2011110207]

38

00180680

/ኮሎኔል

አስካለ ዮሴፍ አባይ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F4/03[2011110219]

39

01307283

/ኮሎኔል

ዘርሁን ሽዋዮ /አረጋይ

አዲስ አባበ

አዳማ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F8/03[2011110235]

40

00513281

/ኮሎኔል

ይርጋለም መረሳ ማርየ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ባህር ዳር

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F1/04[2011110208]

41

00260980

/ኮሎኔል

ኪሮስ ይፍጠር ወሉ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ባህር ዳር

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F5/04[2011110224]

42

00006083

/ኮሎኔል

አፈወርቅ /ህይወት አብርሃ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F5/03[2011110223]

43

01142283

/ኮሎኔል

ሁሴን ጌታሁን ሞትማ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F2/03[2011110211]

44

00259180

/ኮሎኔል

አምለሱ መስፍን አባይ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F6/04[2011110228]

45

00077276

/ኮሎኔል

ካሕሳይ ካልአዩ በዛብህ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F0/03[2011110203]

46

00871383

/ኮሎኔል

ክፍለ ሀጎስ መለስ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F3/03[2011110215]

47

00094880

/ኮሎኔል

ዘነበ ባዩ ቸኰል

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F4/04[2011110220]

48

00071276

/ኮሎኔል

ሕሉፍ አብርሃ ገብረመድህን

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F8/04[2011110236]

49

00066274

/ኮሎኔል

/ሂይወት /ሚካኤል /መድህን

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F6/03[2011110227]

50

00166978

ሻለቃ

ዘነቡ አማረ ሻነ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F7/04[2011110232]

51

00386687

ሻለቃ

ክንፈ ይርጋ በርካ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F7/03[2011110231]

52

00501782

ሻለቃ

ዋጋዬ ገብረማርያም ሓጐስ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F9/03[2011110239]

 

መከ/ሰራዊት ፋውንዴሽን የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች እጣ የወጣላቸው  እና የቤት እድለኞች ቼክሊስት

 

                                         3 ደረጃ የቤት ስታንዳርድ እድለኞች

 

53

00478882

ኮሎኔል

ፍቅሩ ከበደ ወሌ

አዲስ አባበ

ባህር ዳር

መቀሌ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F3/03[2011110315]

54

00091680

/ኮሎኔል

ደስታ /ጊዮርጊስ መርሻ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F6/04[2011110328]

55

01472783

/ኮሎኔል

ናስር ሓሰን ሓጅሸይሞ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F0/02[2011110202]

56

00059280

/ኮሎኔል

ክፍለይ /የሱስ በርሀ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F4/02[2011110218]

57

00163080

/ኮሎኔል

ንግስቲ /ዩሃንስ ተወሎ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F9/03[2011110339]

58

00125379

/ኮሎኔል

ቀለቤ ማሞ ፀጋዉ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F7/01[2011110229]

59

00718081

/ኮሎኔል

ፍሰሃ ኪዳኑ ፍሰሀፄን

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F2/02[2011110210]

60

00464788

ሻለቃ

ብርሃኑ ገብረህይወት በዛብህ

አዲስ አባበ

ሀዋሳ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F2/01[2011110209]

61

00002072

ሻለቃ

መሐመድኑር ሀሰን ሰይድ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F2/04[2011110312]

62

00259074

ሻለቃ

ጥበቡ ገዛሐኝ ምትኩ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F9/04[2011110340]

63

00045281

ሻለቃ

ሃረግ ካሳ አበበ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F0/04[2011110304]

64

00069177

ሻለቃ

ለተማርያም ገብረማርያም ይህደጐ

አዲስ አባበ

መቀሌ

አዳማ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F5/03[2011110323]

65

00380583

ሻለቃ

እንዳለ ግርማይ ብርሃነ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F1/02[2011110206]

66

00107084

ሻለቃ

ጉልላት ነጋሽ ቶላ

አዲስ አባበ

አዳማ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F6/02[2011110226]

67

00126388

ሻለቃ

ሳሌህ አቡበከር ሙባረክ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

መቀሌ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F0/01[2011110201]

68

00322690

ሻለቃ

ታየ በላይ ሽፈራው

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F7/04[2011110332]

69

00053788

ሻለቃ

አማረ ታመነ አድሉ

አዲስ አባበ

ሀዋሳ

ባህር ዳር

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F7/02[2011110230]

70

00380283

ሻለቃ

ሚካኤል ዘዉዴ ገሰሰ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F5/02[2011110222]

71

00383482

ሻለቃ

ጀቤሳ ለገሰ እጀታ

አዲስ አባበ

አዳማ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F5/04[2011110324]

72

01051083

ሻለቃ

አለምነሽ ታረቀኝ ንጋቱ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F8/02[2011110234]

73

00070987

ሻለቃ

አዳሙ ጠብቀዉ አግደዉ

አዲስ አባበ

ባህር ዳር

አዳማ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F8/03[2011110335]

74

00696783

ሻለቃ

ሰለሞን በርሄ አስመሮም

አዲስ አባበ

መቀሌ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F4/03[2011110319]

75

00432781

ሻለቃ

ኪዱ ተካ /የሱስ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F8/04[2011110336]

76

00234983

ሻለቃ

አልማዝ ታረቀ /ዮስስ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F1/04[2011110308]

77

00093481

ሻምበል

ተክለሃይማኖት ካሕሳይ ተድላ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F9/02[2011110238]

78

19877390

ሻምበል

ወንዱ ራጎ ቱፋ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

አዳማ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F1/01[2011110205]

79

00071784

ሻምበል

መልካሙ ታደሰ ወርቅነህ

አዲስ አባበ

አዳማ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F6/03[2011110327]

80

00021479

ሻምበል

ተክላይ አማረ ገብሩ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F0/03[2011110303]

81

00183985

ሻምበል

ሙሉጌታ አሰላ ንጉሴ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F2/03[2011110311]

82

00416487

ሻምበል

ሙሱማ አድሪስ ኣወል

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F3/04[2011110316]

83

01615683

ሻምበል

ፃዲቅ ኣረጋዊ /ስላሴ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F1/03[2011110307]

84

00131576

ሻምበል

አፀደ ወልደስላሴ በርሄ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F4/01[2011110217]

85

00677882

ሻምበል

ሙህዬ ይመር አሊ

አዲስ አባበ

ባህር ዳር

አዳማ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F6/01[2011110225]

86

00061883

መቶ አለቃ

አሰፋ ገብረጨርቆስ በርሄ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

መቀሌ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F3/01[2011110213]

87

00450790

መቶ አለቃ

የኔነሽ ገብሩ ታፈሰ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

አዳማ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F3/02[2011110214]

      88

   00130090

ሻለቃ//ባሻ

ሙሉጌታ አምባው አብተው

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

ባህር ዳር

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F7/03[2011110331]

89

00009882

ሻለቃ//ባሻ

/ሔር ታደሠ አይሙት

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F7/01[2011110233]

90

00780883

ሻምበል ባሻ

ሚኢሩ ወሉ ወንድም

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F2/02[2011110210]

91

00020781

ሻምበል ባሻ

መብራህቱ ካሳ ገብሬ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F4/04[2011110320]

92

002535

_

ጌጢቱ ሲሳይ ገላው

አዲስ አባበ

ባህር ዳር

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-02-B2/F5/01[2011110221]

 

መከ/ሰራዊት ፋውንዴሽን የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች እጣ የወጣላቸው  እና የቤት እድለኞች ቼክሊስት

 

4 ደረጃ የቤት ስታንዳርድ እድለኞች

 

 

93

00142584

ኮሎኔል

አለኸኝ በዜ አሰማረ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F7/02[2011110330]

94

01274591

ሻለቃ

ንጉስ ሃጎስ አድሃና

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F9/02[2011110338]

95

00531590

ሻለቃ

ሰለሞን አለሙ /ማሪያም

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F9/01[2011110337]

96

12073092

ሻምበል

አክሊሉ ለገሠ አበበ

አዲስ አባበ

አዳማ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F8/02[2011110334]

97

06989191

ሻምበል

አብርሃም ክፍሌ ደረሰ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F2/02[2011110310]

98

00537192

ሻምበል

ወጋየሁ ሀይሉ ካሳ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

አዳማ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F6/02[2011110326]

99

00110879

ሻምበል

ታምራት በየቻ ጎጎላ

አዲስ አባበ

አዳማ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F2/01[2011110309]

100

07190792

ሻምበል

ግደይ ካሣሁን ተስፋዩ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F0/02[2011110302]

101

19891690

ሻምበል

ኤልያስ ጌታቸው አበበ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F3/01[2011110313]

102

01151197

መቶ አለቃ

መካሻ በላይ ሽፈራው

አዲስ አባበ

አዳማ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F0/01[2011110301]

103

03006792

መቶ አለቃ

ይፍቱስራ ደሳለኝ ኃይሉ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F1/02[2011110306]

104

00012097

መቶ አለቃ

ተስፋይ መብረህቱ ንጉሴ

አዲስ አባበ

መቀሌ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F5/02[2011110322]

105

01190491

መቶ አለቃ

ይሁን አለም መስክር

አዲስ አባበ

ባህር ዳር

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F7/01[2011110333]

106

00614597

መቶ አለቃ

ጥሩወርቅ በቀለ አሰፋ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F1/01[2011110305]

107

01682891

ሻለቃ ባሻ

ይርጋ /መስቀል /ሃይማኖት

አዲስ አባበ

መቀሌ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F7/02[2011110330]

108

08196291

ሻለቃ//ባሻ

ነገደ ፈይሣ በዳሶ

አዲስ አባበ

ሀዋሳ

ቢሾፍቱ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F4/02[2011110318]

109

13719392

ሻምበል ባሻ

እንዳለማው በለጠ አለማየሁ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

አዳማ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F4/01[2011110317]

110

00901097

//አለቃ

መቆያ ቶማስ ጐበና

አዲስ አባበ

ሀዋሳ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F6/01[2011110325]

111

00490097

//አለቃ

ከበደ ደስታ ሶዳንጐ

አዲስ አባበ

ቢሾፍቱ

ሀዋሳ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F5/01[2011110321]

112

01896792

ሃምሳ አለቃ

ሸዋነግዛው ክፍሌ ታደሰ

አዲስ አባበ

ያልመረጠ

ያልመረጠ

አዲስ አባበ-ሰሚት አንድ-ብሎክ-03-B3/F3/02[2011110314]

 

ምንም ዓይነት ተዛማጅ መረጃ አልተገኘም!