የሠራዊቱ አባላት የፅደት ዘመቻ አደራጉ


ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ የፅዳት ዘመቻን ሚያዝያ 6 ቀን 2011 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጀ አካባቢን የማፅዳት ይፋዊ ጥሪ ካደረጉ ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጥሪውን ተቀብለው አካባቢያቸውን እያስዋቡ ይገኛሉ።
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊትም እንደውትሮው ሁሉ ከህብረተሰቡ ጎን በመሆን በተለያዩ ቦታዎች ለሁለተኛ ጊዜ ፅዳት ሲያከነውኑ ውሏል። የፅዳቱ አላማ ቆሻሻ ብቻ ማስወገድ ያለመ ሳይሆን፣ ዘረኝነትንና ጠባብተኝነትን ከውስጡ ለማስወገድ ያለመ የፅደት ዘመቻ እንደሆነ በእለቱ የተሳተፉት የሠራዊት አባላት ገልፀዋል። በእለቱ ከተገኙት የሠራዊት አባላት መካከል መ/ወታደር መልካም አለማየሁ እንደገለፀችው “የዛሬው የፅዳት ዘመቻ አካባቢያችን ለኑሮ ምቹ ከማድረጉም በላይ ሀገራዊ አንድነተችን ያጠናከረና ያስተሳሰረ ነው” በማለት ገልፀለች።
ሌላኛው በፅዳቱ የተሳተፈው መ/ወታደር አለምቀን ጥላሁን በበኩሉ “ፅዳቱ አካባቢን ከማስዋብ ባለፈ መተሳሰብን፣ አብሮነትን እንዲሁም ሀገራዊ አንድነታችንን ያጠነከረ የፅደት ዘመቻ እንደነበር ተናግሯል።
በአጠቃላይ በፅዳት ዘመቻው ሁሉም የሠራዊት አባላት በአካባቢያቸው የተሳተፉ ሲሆን ፅዳቱም ቀጣይነት እንዲኖረው አሳስበዋል።

ምንም ዓይነት ተዛማጅ መረጃ አልተገኘም!
በብዛት የተነበቡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር ለልዩ ልዩ ሞያዎች ለሚመለመሉ የመመልመያ መስፈርት አወጣ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር ለልዩ ልዩ ሞያዎች ለሚመለመሉ የመመልመያ መስፈርት አወጣ
 
ማሳሰቢያ
ማሳሰቢያ
የመከላከያ ኢን/ህ/ግ/ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜ/ጄኔራል መሃመድ ተሰማ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጡት መግለጫ (የአንዳንድ ተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች የተሳሳቱ መግለጫዎችን በተመለከተ)
Video poster
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ድርጅት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ድርጅት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ
ኢንተርፕራይዙ ለከፍተኛ የሰራዊት እና ሲቭል አመራሮች ለስድስት ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡
የአለም አቀፍ ሰላም ማሰከብር ስልጠና ተሰጠ
የአለም አቀፍ ሰላም ማሰከብር ስልጠና ተሰጠ
የአለም አቀፍ ሰላም ማሰከብር ስልጠና ተሰጠ ከተለያዪ የኣፍሪካ ሀገራት ለተውጣጡ የሠራዊት አባላት ከጃፓን መንግስትጋር በመተባበር በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ አለም አቀፍ ሰላም...