ማስታወቂያ

የኢፌዴሪ መከላከያ ተቋም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

 

የኢፌዴሪ መከላከያ ተቋም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተገለፀው አድራሻ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፡-

ተፈላጊው የሙያ አይነት

ጀነራል መካኒክ

ሜታል ፋብሪኬሽን

ኤሌክትሪሲቲ

ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ

ኤሌክትሮኒክስ/ሜካትሮኒክስ

ማሽን ቴክኖሎጂ

አውቶ ሜካኒክ

አውቶ ኤሌክትሪሻን

ድራፍቲንግ

ኢንስትሩመንቴሽን ቴክኖሎጂ

ኢንዱስትሪያል አውቶሞቲቭ ኮንትሮል ማናጅመንት

አውቶሞቲቭ ሰርቬይንግ ኦፕሬሽናል ማናጅመንት

አውቶሞቲቭ  ቴክኖሎጂ ማናጅመንት

ኢንስትሩመንት ኮንትሮል ሰርቬይንግ

ኮንስትራክሽን

ኢንዱስትሪያል ማሽን

ቢዩልዲንግ ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን

ጄነራል ሜታል ፋብሪኬሽን ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች የሙያ ደረጃቸው ደረጃ 3፣ደረጃ 4 እና ደረጃ 5

ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ለሃርድዌር ኢንጂነሪንግ፣ለሶፍትዌር ኢንጂነሪነግ

ለሰርቬይንግ ቴክኖሎጂ

ለአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ/ኢንጂነሪንግ

ለህግ

ለማርኬቲንግ

ለፋርማሲስት

ለላቦራቶሪ ቴክኒሻን

ለ ፐብሊክ ሄልዝ የሙያ ዘርፎች ደረጃ3፣ደረጃ 4 ደረጃ 5 እና ዲግሪ ያላቸው

ለ አካውንቲንግ

ለ ሂዩማን ሪሶርስ ማኔጅመንት

ለ ፐርቼዚንግ የትምርት ዘርፎች ደረጃ 3፣ ደረጃ 4 እና ዲግሪ

  እንዲሁም

ለ ሳይኮሎጂስት

ለ መካኒካል ኢንጂነሪንግ

ለ ሲቪል ኢንጂነሪንግ

ለ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ

ለ ኤሌክትሪካል ኮምፓቲንግ

ለ ኮምኒኬሽን ኢንጂነሪንግ

ለ ማናጅመንት

ለ አፕላይድ ኬሚስትሪ

ለ አፕላይድ ባይሎጂ

ለ አፕላይድ ፊዚክስ

ለ አፕላይድ ማቲማቲክስ የትምህርት ዘርፎች ዲግሪ ያላቸው

      ዕድሜ-ለሌቭል 4 እና ዲፕሎማ ከ 22 እስከ 24 ዓመት

            ለዲግሪ ፦ ከ 22 እስከ 26 ዓመት ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉም የትምህርት ዘርፎች የሙያ ደረጃ መመዘኛ  መስፈርት እንደተጠበቀ ሆኖ የመሰረታዊ ውትድርና መመልመያ መስፈርቶችን ያሚያሟላ/የምታሟላ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

    

የምዝገባ ጊዜ፡- ከህዳር 1 እስከ ህዳር 25 ቀን 2011 ዓ.ም ወታደር ለሆናችሁ

ስቪል(ምልምል) ለሆናችሁ ከህዳር 1 እስከ ህዳር 25 ቀን 2011 ዓ.ም  

የምዝገባ ቦታ፡- ለአዲስ አበባ  አመልካቾች ምድር ሃይል ተጠጠባባቂ

ለክልል አመልካቾች፡- በክልልና ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም በሁሉም በቀበሌዎች ይካሄዳል 

 

 

 

የማመልከቻ ቀን :  Mar 01, 2011 03:00  ‐  Mar 25, 2011 03:00

ድረ ገጽ :  https://www.fdremod.gov.et


ምንም ዓይነት ተዛማጅ መረጃ አልተገኘም!
በብዛት የተነበቡ በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና የግዳጅ ቀጠና ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡
በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂና የሃይል አዛዠ ሜ/ጄ ከፍያለው አምዴ በሱዳን አብየ ሰሜን ቀጠና የሚገኘውን የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሃይል አሰፋፈርና...
ነሐሴ 26 12 2012 መከላከያ ሬዲዮ ዜና
ነሐሴ 17 12 2012 መከላከያ ቴሌቪዥን ዜና
Video poster
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በወታደራዊ አመራርነት ዛሬ ረፋድ አስመርቋል
የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የአቅም ግንባታ ግብ ፣ በሁሉም አውዶች መፋለም የሚችል...
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ሴቶች ጉዳይ ከመቶ ሀምሳ ሺ ብር በላይ የሚገመቱ የምግብ ፍጆታዎችን ለየካ ክ/ከተማ ወረዳ 3 እና 4 በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ የመከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ጥሩዬ አሰፌ ፤ የመከላከያ ኢንዶክትሬኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር...